ダウンロード(PDF)
物語のリストに戻る

ስለ አየር ሁኔታ ማውራት 天気の話

作者 Espen Stranger-Johannessen

絵 Ognjen Drageljević

翻訳 Loza Tadesse Mamo

朗読 Dawit Leykun

言語 アムハラ語

レベル レベル 2

物語全体の朗読

読書速度

物語の自動再生


ቀኖቹ መቀዝቀዝ ጀምረዋል። የሙቀት መጠኑ ምን ያህል ነው?

「だんだん寒くなってきましたね。気温は何度ですか?」


ዘጠኝ ዲግሪ ነው። አሁን በልግ ነው። ግን በቅርቡ ክረምት ይሆናል።

「9度です。今はまだ秋ですが、もうすぐ冬ですね」


ፀደይን በጉጉት እጠባበቃለሁ። ነገር ግን በበጋው እመርጣለሁ። ጥሩ እና ሙቅ የሚሆንበት ጊዜ።

「春が待ち遠しいです。でも私は、暖かくて過ごしやすい夏の方が好きです」


ብርዱ ምንም አያሳስበኝም። ዝናብና ንፋስ ነው የማልወደው።

「私は寒さは気になりませんが、雨と風が好きではありません」


እነዚያ ጥቁር ደመናዎችን ተመልከት፣ ነገ ዝናብ ይዘንባል፣ በጣም ነፋሻማ ይሆናል። ምናልባት አውሎ ንፋስ ሊሆን ይችላል።

「あの暗い雲を見てください。明日は雨が降って、風も強くなりそうです。おそらく嵐になるでしょう」


“እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ። መጥፎ የአየር ሁኔታን በተለይም ነጎድጓዳን እና መብረቅን አልወድም። መብረቁ እንዳይመታኝ እፈራለሁ።”

「そうならないといいですね。悪天候、特に雷が本当に好きではありません。雷が落ちてくるかもしれないと思うと怖いんです」


作者: Espen Stranger-Johannessen
絵: Ognjen Drageljević
翻訳: Loza Tadesse Mamo
朗読: Dawit Leykun
言語: アムハラ語
レベル: レベル 2
クリエイティブ・コモンズのライセンス
この作品はクリエイティブ・コモンズ クリエイティブ・コモンズ 表示 4.0 非移植 ライセンスの下に提供されています。
オプション
物語のリストに戻る ダウンロード(PDF)