በመጀመሪያ፣ ወለሉን በመጥረጊያ ይጠርጋል።
最初に、彼は床をほうきで掃きます。
ከዚያም በቫኩም ጽድት ያደርጋል። የቫኩም ማጽጃው በደንብ ይሰራል።
そのあとで、掃除機をかけます。掃除機はゴミをよく吸い取ります。
ከዚያም አንድ ባልዲ ውሃ እና መወልወያ ያገኛል።
それから、水を入れたバケツとモップを用意します。
የቆሻሻ መጣያውን ባዶ አድርጎ አዲስ የቆሻሻ ፌስታል ያረጋል።
ゴミ箱からゴミを出して、そこに新しいゴミ袋をセットします。
ጓንት፣ ስፖንጅ እና አንዳንድ ማጽጃ ያስፈልገዋል።
手袋とスポンジと洗剤が必要です。
በስፖንጅ እና በአንዳንድ ማጽጃዎች ወለሉ ላይ የቆሸሸ ቦታን ያጸዳል።
床の汚い所を、洗剤をつけたスポンジでゴシゴシこすります。
ያስተካክላል። አሁን ጥሩ እና ንጹህ ነው።
散らかったものを片付けます。これでリビングルームはきちんと整頓されて、きれいです。