ኪፕ ጓደኛውን አብሮት እንዲሄድ ጠየቀው።
一緒に行こうと友達を誘いました。
ኪፕ እና ጓደኛው ጠረጴዛ አገኙ።
キップと彼の友達は、空いているテーブルを見つけました。
እያንዳንዳቸው አንድ ብርጭቆ ውሃ ያገኛሉ።
それぞれコップ1杯の水をもらいました。
መረቅ እና ጨው ጨመሩ እና ኑድሉን አማሰሉት።
ソースと塩を加えて、かき混ぜて麺と馴染ませました。
ኪፕ እና ጓደኛው ኑድል ይበላሉ። ጣፋጭ ነው።
キップと友達は、麺を食べました。麺はとてもおいしかったです。