የአሊ ሸሚዝ አርጅቷል። አዲስ ያስፈልገዋል።
アリのシャツはぼろぼろになってきた。新しいのが必要だ。
አዲስ ልብስ ለመፈለግ ወደ ገበያ ማዕከል ይሄዳል።
彼は新しい服を探しにショッピングモールにやって来た。
በገበያ ማዕከሉ ውስጥ የልብስ ሱቁን ማግኘት አልቻለም።
ショッピングモールに服屋が見当たらない。
አቅጣጫ ለመጠየቅ ወደ ሱቅ ገባ። “ልብስ የት መግዛት እችላለሁ?” ብሎ ይጠይቃል።
だれかに聞いてみようと思い、店に入って「服屋はどこですか」とたずねた。
ባለሱቁ ወደ ሌላው የገበያ ማዕከሉ ይጠቁማል። የልብስ መደብር በተቃራኒው በኩል ነው።
店の主人はモールの向かい側を指した。服屋は反対側にあったのだ!
አሊ ገብቶ ሸሚዝ ይፈልጋል። ሸሚዞች ለእሱ በጣም ትልቅ እና በጣም ውድ ናቸው።
アリは店に入って、シャツを探した。だがシャツはどれも大きすぎる。値段もかなり高い。
በምትኩም በቅናሽ ሽያጭ ላይ ከነበሩት አዲስ ሱሪ ገዛ። በሚቀጥለው ወር ደሞዙን ሲያገኝ ሸሚዝ እንደሚገዛ ወሰነ።
代わりに、新しいズボンを買うことにした。セールになっていたからだ。シャツは来月の給料が出てから買うことに決めた。