ማይ ፊልም ለማየት ትፈልጋለች። ከቅርብ ጓደኛዋ ከሊሳ ጋር ወደ ሲኒማ መሄድ ትፈልጋለች።
マイは観に行く映画を検索しています。親友のリサと一緒に、映画館に行きたいのです。
ማይ ስኩተርዋን ወደ ሲኒማ ትወስዳለች። እዚያ ለመገናኘት ተስማምተዋል።
マイはスクーターに乗って映画館へ行きます。マイとリサは、映画館で会う事にしていました。
ሲኒማ ቤቱ ላይ ሰላም ተባባሉ። ፊልሙን ለማየት ጓጉተዋል።
映画館で、マイとリサはあいさつをかわします。二人は映画を観るのでワクワクしています。
ማይ ለሁለቱም ትኬቶችን ከቲኬት ሻጭ ገዛች።
マイは入場券売り場で二人分の入場券を買います。
ማይ ሁለት ጠርሙስ ሶዳ ስትገዛ ሊዛ ፋንዲሻውን ወሰደች።
マイが2本の炭酸飲料を買う間、リサはポップコーンを持っています。
ፊልሙን ለማየት ወደ ውስጥ ከመግባታቸው በፊት ትኬታቸውን አሳዩ።
映画を観る部屋の中に入る前に、二人は入場券を見せます。
መቀመጫቸውን ይፈልጋሉ። ፊልሙ ጀምሮ ስለነበር ክፍሉ ጨለማ ነው።
二人は自分たちの席を探します。映画はもう始まっていたので、室内は暗いです。
የፍቅር ፊልም ነው። ያ እነርሱ የሚወዱት ዓይነት ነው።
映画は恋愛映画。二人が好きなジャンルです。
ከፊልሙ በኋላ ተሰናብተው ወደ ቤት ሄዱ።
映画を観た後、二人は「さよなら」と言って、家に帰ります。