ቦራን እና ሴት ልጁ ለእግር ጉዞ ወጡ።
Boran and his daughter are out for a walk.
ወደ ሻይ ቤት መጥተው ገቡ።
They come to a café, and go in.
ካፌው ውስጥ አስተናጋጁ ወደ ጠረጴዛው አሳያቸው።
In the café the waiter shows them to a table.
ሴት ልጁ ለስላሳ አዛለች።
His daughter orders a soda.
አስተናጋጁ ያዘዙትን ያመጣል።
The waiter brings their order.
ለስላሳውን ወደ ብርጭቆ ቀዳ።
He pours the soda into a glass.
ቦራን ቡናው ውስጥ ስኳር ጨመረ።
Boran puts sugar in his coffee.
ቦራን እና ሴት ልጁ ሻይ ቤቱን ለቀው ወጡ።
Boran and his daughter leave the café.